ግድ የማይሰጠው ሰው ሁኑ! | Inspire Ethiopia | Shanta
HTML-код
- Опубликовано: 15 апр 2025
- Shanta | Ethiopian motivational speech | how to be rich and successful in life
In this video we cover about how manifestation works.
/ yomiyu_adam
#success #ethiopia #manifestation
እናመሰግናለን 🙏 ይህን ምክር እህቴ እንዲ ትላለች ገንዘብ ከፈለግሽው አታገኝም ካልፈለግሽው ይመጣል 😊20 አመት እያለሁ አረብ ሀገር የሄድኩት ብር ወጣትነት ስለነበረ ምንም አላስብም ገንዘብ በእጄ አላጣም ነበር ከኔ ተርፎ ለሰው እሰጥ ነበር 😢አሁን ገንዘብ መያዝ ስፈልግ እሱ እየሸሸኝ ደሞዜ አይበቃኝም ብድር በብድር ሆኜ ነበር 👉ከፈጣሪዬ ተመለስኩ እሰራለሁ መጨነቅ ተውኩ አሁን በራሱ መንገድ ራሱ ሁሉም ነገር እየተስተካከለ ነው 💝 አልሀምዱሊላህ ረበል አለሚን 🙏
Amen ❤
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
Alhamdulilah❤
Saaaa❤
Eyesus geta ena adagne newe hiwete ewenete eyesus yeegezihabehere lije becha newe!!!!!!!
የምር ነው ከአንተ መልአክት በዙ ነገር ትምህርለሁ ወንድሜ በጣም ነው ማመስግነው 🙏🙏🙏🙏🙏
ከሠማሁት በኔ ህይወት ሁለቱ ተከስቷል
ተባረክ
ትክክል ነዉ ይህንን ነገር በኔ ላይ አይቸዋለኩ ከልብ እናመስግናለን❤🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ ልቤ ውሰጥ ነው የገባው ይህ topic
አንደኛ ትምህርት ዋው 🙏👌👍❤
Wow it is true❤ ❤❤
You are the baste teacher
Thank you
እራስን ከሁሉም በታች ካደረግን የምንፈልገው ነገር ይሸሻል::እራስን ከሁሉም በላይ ማድረግ የምንፈልገውን ነገር ወደኛ የመሳብ ሀይል አለው::ሁላችንም ባለን ነገር ዘና ብለን በራሳችን ተማምነን እንኑር:: በራስ መተማመን መቻል ትልቅ ሀይል አለው❤❤❤❤
ዋዉ በጣም እናመሠግናለን ልዩ ትምህርት ነዉ ተባረክ 💚💚👍👌
ተባረክ❤❤❤🙏
Welcome hero !! May Allah bless you !! Shanta with beautiful voice and lecturers always be with us !!
Dare shanta may allah protect you wherever you are !! ❤️🙏🏻❤️ be happy with your family!! Thank you so much 💕💕💕I am happy find like you teachers !!❤❤❤
I will
Thank you Leila!
ለካስ ፈተና የምደፍነው ለዚህ ነበር በቃ ይሄንን ትምህርት ላይ ተምሬ በደንብ ማወቅ እፈልጋለሁ
ህህ አነድ ቀን 2/10 ስታገኝ ይገባሀል/ሻል የምክሩ ፅንሰ ሀሣብ አልገባዎትም መሠለኝ
ምርጥ ትምህርት አባቴ አመሰግናለሁ
ተባረክ
Yes thank you so much wow❤❤❤❤❤
YOU ARE MY BEST TEACHER🤓🤓👍 THANK YOU🙏🙏
Betam emamesginalen lengeroch betam technaki negn ahun gin yemkywr yimeslegnal
እናመሰግናለን ❤❤የምንተገብረው ያርገን
ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏
እስከዛሬ ካነበብኩት ከሰማሁት እደዚ የወደድኩት የለም ከልብ አመሰግናለሁ እውቀትህን ስላካፈልከኝ ❤
ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።
@@shantta ❤️
አመሰግናለሁ ❤
በሌላ በሚያምር ስራ ተመለስክ....እግዚአብሔር ይጥልን 🙏
ከልብ እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ
Thank you so much amazing messages🙏🙏❤
ትችላለህ😊❤
Yhe video betam gls nw hulum endezi enkch enkchun ngeren 😊
ከልብ አመሰግናለሁ ❤
ትክክልነዉወላሂ
Tabrake🙏🙏
ሳትክክል
Great man with intelegent mind❤
Tkklegna mesmer lay negn thanks ❤❤❤
Amesegenalew ❤❤
Delicious breakfast❤
Bye, thanks again and I hope you had a wonderful time ❤❤❤
Thanks bro,u explained deferentially and clearly i really love it
Glad to hear that!
Shant benatih begil enditamakiregn efaligalewu pls adiress
ልዩ ሰው ❤❤❤
ገና ሳላየው like የማደርገው ነገርስ😊
Thanks!!!
Thanks 🙏👍❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thanks Bro ❤❤❤
😢idmea yisstilgn wondime!!❤🎉!
ሁሉም ነገር አለኝ
ሻንጣይ በጣም ነዉ ማመሰግነዉ
❤❤❤
ሃሳቡ ወድጀዋለው መክንያቱ መጽሃፍ ቅዱሳዊ ሃሳብ ነው
❤❤❤ wow it's amazing
Thank you ❤❤❤❤ betkikil
Thanks bro🎉
Wow❤❤❤tnx
Thanks
Betan bewesagn seat newu yesemahut betam kebad wusane lemewesen minalibat ande ken neber yekeregn yihe vidio betikikileganwu seat newu yadanetuku betam amesegnalehu..
Glad it helped! Amesegnalehu.
Wow 👌
እኔ ያ ተማሪ ነበርኩ
Ate jegna sewu
Feligen kefelgnew belay yemifeligen egzabiher bicha new
Enameseginalen
Wow ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💯💯💯
Thank you Google
አሁን የተሽሎሀል🎉።
Amasighinalo beunat wandime 🤔
ግን እኮ እነዛ ሰዎች ገንዘብ አለመፈለግ ደረጃ የደረሱት መጀመርያ ገንዘቡን በጣም ፈልገው ስላገኙት እና ገንዘቡ ገንዘብ እንዲያመጣ ስላደረጉት ነው::
ምንም ነገር ሲያደርጉ አምነውታል፣ ገንዘቡ ባይኖራቸውም እንዳላቸው አድርገው ነው የሚያስቡት ይህ ማለት ስራቸው የእምነታቸው ውጤት ነው እንጂ ስለሰሩት ያመጡት አይደለም። ስራ ማለት ውጤት ነው ፤ ስራን የሚያመጣው እምነት ነው። መጀመሪያም ስለራሳቸው ያላቸው እምነት በህይወት አሁን እያደረጉ ያሉት ነገር ላይ አስቀምጧቸዋል። የማይታየው አለም ውስጥ ነው የምንኖረው ፤ ይሄ የምናየው አለም የውሸት ነው፣ ሁሉም ነገር የምር እውነታ ቢመስልም የማይታየው አለም ላይ የሆንነውን ነው እዚህም የምንኖረው። ይህች አለም ነፀብራቅ ብቻ ነች እኛ የሆንነውን መልሳ ታሳየኛለች። ግልፅ እንደሆነልህ ተስፋ አደርጋለሁ።
🙏🙏🙏🙏🙏
🙏❤
🎉🎉🎉🎉🎉
👌💯🙏
💙👍
💙💜💚💙💜💚
i liked this celer coler😢😂😂😂
🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Enetenaw
❤️❤️❤️👍
🎉
❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🌹🌹🌹👍👍👍💐💐💐🎉🎉🎉🎉TiAniku
እዬን chanal የምር ለዉጣቸዉን ለምፍልግ ሰዎች sheri አርጋለዉ
Amesgnalew bcha new malet yemchlew
tdrk
Needless to say🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ❤❤
ተባረክ❤❤❤
Thank you bro❤
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤
❤❤
❤❤
❤❤❤
❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤